ሰዎቼ እንዴት ናችሁ? ለተጋነኑ ሽታዎች እና መጥፎ ጠረኖች በጣም sensitive ነኝ እና ለ ንጽሕና በጣም ትኩረት እሰጣለሁ almost everynight i take bath እና የፈሩት ይደርሳል ነው መሰለኝ my armpit suddenly started smelling it smells so bad even after a shower. ከዚህ በፊት ቢያልበኝም ግን odourless ነበር እና የገጠማችሁ እና የተዋችሁ እባካችሁ help your human out!
Mar 23, 2022To begin with i think you have OCD.
Mar 23, 2022