Anonymous
#technology
Is there Any one who used the data yesterday? "ኩባንያችን በቅርቡ ካበረከተው የምስጋና ስጦታ ውስጥ የዳታ አገልግሎት በመጀመሪያው ቀን የተወሰኑ ደንበኞቻችን ሙሉ በሙሉ እንዳልተጠቀሙ ለመገንዘብ ችለናል፡፡ በመሆኑም እርስዎም ያልተጠቀሙበትን የዳታ መጠን እስከ እሁድ ነሐሴ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ድረስ መጠቀም እንደሚችሉ ማስተካከያ ማድረጋችንን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ ስለ ደንበኝነትዎ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም
Aug 31, 20208 engagements