Hello! እባካችሁ እርዳታችሁ በጣም ያስፈልገኛል። የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ( አንደኛ አመት ሁለተኛ ሴሚስተር፣ ፋይናል exam ከሳምንት በኋላ ነው።) እና ትምህርቴን እንዳቋርጥ የሚያስገድ ሁኔታ ስላጋጠመኝ withdrawal መምላት ግድ ሊሆንብኝ ነው። ነገር ግን አሁን ከሚመጡት ፍሬሾች ጋር መመለስ አልችልም፣ ምናልባት 2015 ካልሆነ በስተቀር፣ እና አሁን ማወቅ የፈለግኩት፣ 1, መልሼ ስመጣ ሁሉንም ከአዲስ ነው የምጀምረው ወይስ ትምህርት ካቋረጥኩበት ይቀጥላል? 2, withdrawal የመሙላቱን ሂደት ንገሩኝ 3, withdrawal አሁን ሞልቼ በፈለግኩበት ጊዜ መመለስ እችላለሁ ወይስ "ለዚህን ያህል ጊዜ ነው እረፍት የምወስደው" ብዬ መለየት አለብኝ ? በጣም አመሰግናለሁ።
Mar 22, 2022Withdrawal Kene gedeb alew ezaw teykachew kale gizew kehone demo ye hikmna mereja yasfelgal, ke addisochu ga megbat tichilaleh yaw 1st semister temirew le 2nd register siyaregu antem tadergaleh malet nw..... Ena withdrawal setmola yeteleyayu botawoch tasfermaleh, stamp tasmetaleh tataw bzu nw ged kehone adregew
Mar 23, 2022