Real11431
#business
ገቢዎች የሚሰራ ሰው ወይም ከልምድ እንድትመልሱልኝ የምጠይቀው ፩ የባንክ ስቴትመንት ማያያዝ የሚያስፈልገው ከ50ሺህ በላይ ላለ ደረሰኝ ነው ወይስ ከ100 ፪ ስቴትመንት ባይኖረኝስ ደረሰኙ ሪጀክት ነው ሚደረገው? አመሰግናለሁ
Mar 22, 20222 engagements
ገቢዎች የሚሰራ ሰው ወይም ከልምድ እንድትመልሱልኝ የምጠይቀው ፩ የባንክ ስቴትመንት ማያያዝ የሚያስፈልገው ከ50ሺህ በላይ ላለ ደረሰኝ ነው ወይስ ከ100 ፪ ስቴትመንት ባይኖረኝስ ደረሰኙ ሪጀክት ነው ሚደረገው? አመሰግናለሁ
Mar 22, 2022ስቴትመንቱ ከ 100ሺህ ብር ጀምሮ ነው ከሌለክ ግን እንደ ማያስተናግዱ እንጂ ሪጀክት እንደሚያደርጉ አላውቅም ለበለጠ መረጃ ሄደ መጠየቅ ትችላለክ (gd luck
Mar 23, 2022Thank you very much
Mar 23, 2022