ሰላም ሰዎች የዘንድሮው 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ነበርኩ እና የዩኒቨርስቲ ምደባ እየጠበኩኝ ነው ቤተሰቤ የምላት አንድ እናት ነው ያለችኝ እሷን ጥሎ መሄድ ከባድ ቢሆንም ግድ ስለሆነብኝ ለመሄድ ወስኛለሁ መማር የምፈልገው ሲቪል ኢንጅነሪንግ ነው ግን ስራ የለውም አለኝ ብዙ ሰው ለእናቴ ቶሎ ደርሽ የተሻለ ህይወት ልሰጣት ፈልጋለሁ ፈጣሪ ብሎ ከተመረኩኝ ከኋላ ቶሎ ስራ ገብቼ ግን በዚህ ፍሬቻ ሶሻል ገብቼ ቶሎ ተመርቄ ለመውጣት አያሰብኩ ነው እናንተ ምን ትሉኛላችሁ😔
Mar 22, 2022man bezi seat if u have interest cyber security or computer science btgba tolo tmrkalm sram bezu ale bro.. bza lay arif dmozm ynorkal wendme emebte trdak🙌🏾...
Mar 22, 2022