Lamps128.5
#education
#education ምን መሰላችሁ 12+1 ነኝ እና እዚሁ አዲስአበባ ነው ኮሌጅ የተመዘገብኩት ማለት form ነው የሞላሁት እንጂ ብር አልከፈልኩም እና አሁን ልክፈል ወይስ ትንሽ ልቆይ ? ትምህርት ሚኒስትር በ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ላይ ለውጥ ካደረገ ብዬ ነው ያመነታሁት እና ደግሞ st.lideta እዛ ነው የተመዘገብኩት እዛ የተመዘገባችሁ ካላችሁ ብትመልሱልኝ ?ስፔሻሊይ
Mar 22, 20221 engagements