ሰላም ከፍቅረኛዬ ጋር ከትዳር በፊት sex አላደርግም በማለቴ ተለያየን እናም የስካሁኑ ፍቅሩ የውሸት እንደሆነ ሳስብ ልቤ በጣም ተሰበረ ምን ላድርግ ደሞም አንድ አካባቢ ስለምንኖር መርሳት አልቻልኩም ምን ባደርግ ይሻለኛል
Mar 22, 2022Ere betam lek nesh merkes alefelgem be maletesh letedesechi nw yekigebash demo be geze hedet tershewalesh atasebi fetari yeteshale yesetesh🙏
Mar 22, 2022