#business
ወገን ፤ አዲስ ስልክ መግዛት ፈልጌ ነበር በትንሽ ብር መግዛት ምችለው አሪፍ ስማርት ፎን ካለ ሰጀስት አድርጉኝ ቦታም ካወቃቹ እርዳታውን ስጡኝ
Mar 22, 20222 engagements
ወገን ፤ አዲስ ስልክ መግዛት ፈልጌ ነበር በትንሽ ብር መግዛት ምችለው አሪፍ ስማርት ፎን ካለ ሰጀስት አድርጉኝ ቦታም ካወቃቹ እርዳታውን ስጡኝ
Mar 22, 2022አሪፍ ስልክኮ ከ6K በታች የለም
Mar 22, 2022Infinix Hot 10 አለኝ 8000 ብር ትገዛለህ ?
Mar 22, 2022