ሰላም የኔ ጥያቄ በዋናነት ለዘንድሮ 12 ተፈታኞች ነው!!እንዳየነው እና ት/ት ምኒስትር እንዳቀረበው በሀገር አቀፍ ፈተናው ካለፉ ተማሪዎች ወደ 90% የሚጠጉት ከአንድ ክልል የወጡ ናቸው አንዲሁም በፈተና ወቅት የ መልስ ቀድሞ መበተን በተለይም ለ አንድ ክልል ሆን ተብሎ የሚቀነባበር ድርጊት እና የፈተና ቅሬታ አቀባበል እና እርማትን በተመለከተ እናንተ የዘንድሮ የ12 ተፈታኞች አሁን ላይ ምን ይሰማችዃል?ምንስ የሚፈጠር ይነስላችዃል?ተያያዥ ሀሳባችሁን ብታካፍሉኝ እንዲሁም ሌሎቻችሁ ታዳጊ የ ሌላ ክልል ተማሪዎች ምን አይነት አመለካከት ይዘው የሚያድጉ ይመስላችዃል?በተንኮል እና በተረኝነት ግፍ የደረሰባችሁ እናንተስ ምን ትላላችሁ? አመሰግናለው።
Mar 21, 2022የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ተረጋጉ ወጤቱ በvar እየታየ ነው
Mar 22, 2022