Student movement Student movement በአለማችን ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉ movemen'toch መካከል ዋነኛው ነው በአለማችን ታላላቅ የሚባሉ student movement 'ኦች ተነስተው ያውቃሉ እንዲሁም በ አገራች በ ሀይለስላሴ እና በ ደርግ ጊዜ የተነሱት student movement መንግስትን ከማነቃነቅ አልፎም እስከ መጣል የደረሰ አቅም ነበራቸው Gr12+1 እኛ የራሳችንን ሀይል አልተረዳነውም እንጂ መንግስታት ከ ሀይማኖተኛ ቀጥሎ የሚፈሩት የማህበረሰብ ክፍል ተማሪ ነው አይደለም እና ያለ አግባብ የተጨመረ ማለፍያ ነጥብ ማስቀነስ ቀርቶ ተማሪ የት/ት Curriculum እራሱ የማስቀየር ሀይል አለው ይሄንንም አይተነዋል ታድያ ዘንድሮ ተማሪው ይሄን ሁሉ ያፈጠጠ ግፍ መቀበል እንዴት አስቻለው? የወደፊት እጣ ፋንታውንስ ግፈኞች እንዲወስኑለት እንዴት ፈቀደ? በሀገራችን አሁን ላይ ቤቱ እንዲቀመጥ የተፈረደበት 400,000ተማሪ በቂ ሀይል አደለም ብላቹህ ታስባላቹህ? እኔ እንደሱ አላስብም እንደውም ሀገራችን ላይ ታይቶ የማያታወቅ ትልቅ movement የማድረግ አቅም እንዳለን ነው የማምነው ገንዘብ ያላቸውና ባለ ጊዜዎች ብቻ አደለም የመማር መብት ያላቸው! መማር የሁሉም ሰው መብት እንደሆነ ነው የማስበው እናንተስ ምን ታስባላቹህ?
Mar 21, 2022Leteredah hasabs eruq new man😊 Gn endew endi enadrg bln ....lehagerachen be'enqrt lay joro degf new mnhonbat...yalebat ybeqatal
Mar 21, 2022