ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄ ነበረኝ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እና አንድ ኘገር አስጨንቆኛል ማለት የዘንድሮውን ፈተና ግዴታ ማለፍ አለብኝ ማለት ውጤቱ ግዴታ ለ ውጭ process አስፈላጊ ነው እና እንዴት አድርጌ ባነብ በምን አይነት መንገድ ብጓዝስ ነው ትክክለኛ ውጤት ላመጣ ምችለው ማለት maths በጣም ነው ምጠላው እና እባካችሁ ዘንድሮ ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ በምን አይነት ሁኔታ ማንበብ እንዳለብ ብታማክሩኝ
Mar 21, 2022Maths hulem bihon practice new so zare yetemarkewn kutr eyekeyayerk sraw ye ewnet endeza sihon yigebal maths ena physics hulem degagmo mesratn new mifelgut keza le exam day batatena erasu talfalek cuz yetedegagemen aymrok ayresawm
Mar 21, 2022