#religion
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ሴት ልጅ ለምን መቀደስ እና መሥበክ አትችልም? አመሠግናለሁ
Mar 21, 20223 engagements
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ሴት ልጅ ለምን መቀደስ እና መሥበክ አትችልም? አመሠግናለሁ
Mar 21, 2022በቤተ ክርስቲያን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ 1ኛ ጢሞ.2:12 "ሴት ግን ልታስተምር አልፈቅድም"ይላል እና 1ኛ ቆሮ.14:35 "ለሴቶች በማህበር መካከል መናገር ነውር ነው።" ይላል እናም የወንዶችን አትኩሮት ትስባለች ተብሎ ስለሚታሰብ ነው።
Mar 21, 20221. ሴት ልጅ በሰው ፊት ስትቀርብ ስለመልኳ አካሄዷ አለባበሷ ስለአወራሯ በጣም ስለምትጨነቅ ከወንጌል የበለጠ እንዳታስብ 2. ሁሉም የሰውነት ክፍል አፍ አይሆንም ጆሮም እደዛው ሁሉም የራሱ ስራ አለው ስለዚህ ሴት ቁጭ ቤላ ትማራለች በፅሁፍ ግን ማስተማር ትችላለች
Mar 21, 2022Yematkdesew ye wer abeba sletaym chmr nw ye getachnen serate kurban sga ena demun makreb nw enam ye ersuwan sgawi dem(ye wer abeba) be bete mekdes west linor slaltegeba nw! Lelaw segmo lehulum seltan alew le wendum le setum stega ena srat alew...kelay leloch wendm ehetoch yalutm endale hono
Mar 21, 2022