“ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።” — ያዕቆብ 1፥18 “ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።” — ዮሐንስ 20፥17 Kelay endmtayew ...yebkur aynet endhon weldonal ..nezihm mknyat eyam yebekir lijoch nen le egzabher ena le kidste kidusan emebrhan
Mar 21, 2022