Gomen_Betena8945
#art
ሰላም AAE ሞናሊዛ የምር ሰው የነበረች ከዛ በኃላ በቀለም የተሳለች ናት ወይስ ሊዮናርዶ ዲያቬንች በሀሳቡ አልሞ ሸራው ላይ የገለበጣት ምስል ነች? አመሰግናለው 🙌
Mar 20, 20227 engagements
ሰላም AAE ሞናሊዛ የምር ሰው የነበረች ከዛ በኃላ በቀለም የተሳለች ናት ወይስ ሊዮናርዶ ዲያቬንች በሀሳቡ አልሞ ሸራው ላይ የገለበጣት ምስል ነች? አመሰግናለው 🙌
Mar 20, 2022Be hasabu almo yesalat nech
Mar 20, 2022ጥያቄ አጠያየቅህ ግንዛቤው ያለህ ነው ሚመስለው። ኤኒ ወይስ እንደሰማውት ከሆነ በሀሳቡ እንጅ ምድር ላይ የተፈጠረች ሴት አትመስለኝም።ቅንድቧን ለምን እንዳልሳለው አላውቅም።በተጨማሪም እረጅም ዓመት(አይ ቱንክ አራውንድ 11 year)ፈጅቶበታል ይመስለኛል።
Mar 21, 2022Be hasabu yimeslegnal
Mar 21, 2022Be hasabu miste behonech blo yemimegnatn set new yesalew
Mar 21, 2022She was a real woman under the name Lisa Gherardini.
Mar 21, 2022