ሰላም 🙌... እንደሚታወቀው የሴቶች ቁጥር በሀገራችን ካሉት የወንዶች ቁጥር ይበልጣል ...በት/ቤታችንም ውስጥ ያሉት የሴት ተማሪውች ቁጥር ከፍተኛ ነው ነገር ግን አብዛኞቹ ወንዶች የፍቅር አጋር የላቸውም በተቃራኒው ደሞ ከጥቂት ሴቶች ውጭ አብዛኞቹ ሴቶች አረ እንደውም ሁሉም በሚባል ደረጃ ፍቅረኛ አላቸው ይህ ለኔ በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው...እንግዲ እዚ ቻናል ውስጥ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ካላቹ በዝርዝር ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል !🙏
Mar 20, 2022Yesetoch kutr lemsale egna class balefew amet ke 24 temari 6 set zendro ke 52 temari 18 set new wend new bzu gn mn indehone takaleh set hulu yeyazew 1 wend morethan 1 set silemiyiz new yetedaresut hulunm wend sayhon yaw bzu wend fitawi inhun inadarsachew yemil ideology silemiketelu
Mar 20, 2022