SewBalew129
#entertainment
መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ግን ብዙ እያነበብኩ አይደለም...መንቃት እፈልጋለሁ ግን የፈዘዝኩ ይመስለኛል...ብዙ ለማንበብ በሰዓት ክፋፍሎ ትንሽ ትንሽ ማንበብ ጥሩ ነው ትላላችሁ?
Mar 19, 20225 engagements
መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ግን ብዙ እያነበብኩ አይደለም...መንቃት እፈልጋለሁ ግን የፈዘዝኩ ይመስለኛል...ብዙ ለማንበብ በሰዓት ክፋፍሎ ትንሽ ትንሽ ማንበብ ጥሩ ነው ትላላችሁ?
Mar 19, 2022አስታውሳለሁ ለ5ወራት ትምህርቴን ትቼ አስተሳሰቤን ለመቀየር መፅሐፍት ላይ የተመሠጥኩበትን ጊዜ እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው መፅሐፍትን የምታነብበትን ጊዜ ከስራ ከትምህርት ብቻ ምን ልበልህ ከምንም ጋር አታወዳድረው😘
Mar 20, 2022Ena awo harif new endeza bitaderg harif new eskemitilemid
Mar 20, 2022Ere yemanbeb lmdma alegn eko bzu metshafoch...ahun ahun eyesenefku slehone wedekedmoye lememeles new
Mar 20, 2022በጥሩ መፅሃፍት ንባብ ጀምር ለምሳሌ ሰመመን የንባብ ፍላጎት የሚያነሳሱ መፅሃፍት አንብብ
Mar 20, 2022Use pomodoro technique, 25min reading 5 min rest
Mar 20, 2022