Abc0
#personal
ሠላም ሠዎች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት አሻራ ከሰጠሁ ወር አልፎኛል / ቀጠሮዬም አልፋል ነገርግን ምንም አይነት ሜሴጅ አልደረሰኝም ምን ማድረግ አለብኝ???
Mar 19, 20224 engagements
ሠላም ሠዎች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት አሻራ ከሰጠሁ ወር አልፎኛል / ቀጠሮዬም አልፋል ነገርግን ምንም አይነት ሜሴጅ አልደረሰኝም ምን ማድረግ አለብኝ???
Mar 19, 2022Yenem endezi hono nbr be spelling error mikniat reject hono new go and check it lene number 8 new yastekakelkut then ke 3 week bewala ke posta bet text yedersehal
Mar 20, 2022Yet neber yawetakewu? Yne hawasa neber
Mar 20, 2022ፖስታ ቤት ሄደህ ጠይቅ ከሌለ emigration ቢሮ ቁጥር 4 ሄደህ ማስተካከል ትችላለህ
Mar 20, 2022Post office hedek mewesed eko nw yekerek bro
Mar 20, 2022