Hy y'll like am so confused How much this stuff is true?mnftenw k9-12 nw 😭what did u think about this ena mche mnftrn ymselachwal
Mar 19, 2022እንግዲህ የጥናት ሲስተምህን ቀይስ ከ9-12 በአንድ ሰብጀክት ውስጥ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ቻፕተሮች በወጥነት በመቸከል ራስህን ዝግጁ አድርግ ሁል ግዜም አንድ የሚጠቅም ነገር ሲመጣ የሚያስከፍለው ዋጋ እንዳለ አትዘንጋ(10ኛ ክፍል በነፃ እንድታልፉ ሲደረግ የሚከፈል ዋጋ እንደሚኖር ግልፅ ነበር) የሚያናድደው በዚህ አጭር ግዜ ይፋ መደረጉ ነው ለማንኛውም ስልክህን ዘጋግተህ መዝናኛ ግዜ ቀንሰህ ወደችከላ ግባ መቼም ይሁን መች ፈተናው አንተ ዝምብለህ ቸክል በተራዘመ ቁጥር ጥያቄዎችን ቀጥቅጥ የ10ኛን እና 12ኛን ማትሪክ ሰብስብና ደሞ ቴክኖሎጂው ቀላል አድርጎታል ማቴሪያል በሽ አለልህ (ለምሳሌ Khanacadami ዩቲዩብ ላይ ቼክ አድርገው ብዙ ይረዳሀል
Mar 20, 2022