ስለ ኮሮና ድራማ ያልገባቹ ሁሉ #ታግሳቹ ሙሉውን አንብቡት
ከታች የለጠፍኩላችሁን ፎቶዎች አንድ በአንድ ተመልከቷቸው። በ ፎቶዎቹ ላይ እንደምታዩት ሰው እንዳያቅባቸው በ አርቴፊሻል ዛፈ , በማስመሰል በውሃ ማማ ላይ በመደበቅ በየ መንገዱ ፣ በየ በሩ፣ በየ ተምህረት ቤቶች፣ በየ ቤቱ ጣራላይ፣ በየ ውሃ ማስቀመጫ ማማዎች ላይ፣ እንዲሁም በየ ብሎኮች ላይ በትንሽ ሜትር ርቀት እየተከሏቸው ነው። የ 5G ኔትወርክ በ1 ሰከንድ ውስጥ 60 ቢሊዮን ምይክሮ ዌቭ ራዲዬሽን የማስተላለፍ አቅም አለው፣ ይህን ያህል frequencies አንድ የ HD film በ 5 ሰከንድ ውስጥ ማውረድ ያስችላቹኋል ፣ እንዲሁም ይህን frequencies የአሜሪካ የጦር ሃይል ለውጊያ መሳሪያ ነት ይጠቀምበታል።
ይህ frequencies ለሰው ልጅ እንዲሁም ሂወት ላለው ፍጡር ሁሉ በጣም በጣም ከባድ ጨረር ነው፡ ከ ነዚ ታወሮች በሚወጣው ጨረር radiation ሂውት ያለው ሁሉ ተጋላጭ ቢሆን አሁን የ ኮሮና ምልክት ነው ያሉትን ደረቅ ሳል፣ተኩሳት፣የመተንፈስ ችግር ጨምሮ ከታች ለተጠቀሱት የጤና ችግሮች ይጋለጣል
-ማቅለሽለሽ ፣ ራስ ምታት እና ማይግሬን
-የሰውነት ክፍሎች ላይ እብጠት
- የማየት ችግሮች ትኩረት ማጣት
- ጭንቀት
- ልብና የደም ቧንቧ በሽታ
-የ ጉሮሮ እና አፍ ውስጥ ድርቅት
- ለየካንሰር፣
- ለእንቅልፍ ማጣት
- ለ ከባድ እራስ ህመም
- ዕጢዎች እና የልብ እና የደም ሥር (Cardovascular) ካንሰር፣
- ለሰውነት መዛል
- የማየት ችግር
- የሳንባና የመተንፈስ ችግር
- በፊቱ ወይም በሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ እብጠት
እነዚህ ሁሉ መርዛማ ጨረሮችየዲ. ኤን.ኤ ጉዳት እና የዘረመል ቅየራ (Genetics mutation) ያስከትላሉ። እንዲሁም የሴትና የወንድ ልጆችን ዘረመር በማበላሸት መሀን የማረግ አቅም ኣላቸው፡፡
አሁን የ ኮሮና symptom ናቸው ያሏቹ ሁሉ አንድ ሰው በ የ5g radiation ሲጋለጥ፣ የሚያሳየው ምልክት ነው።
ኮሮና ቫይረሱ ተነሳበት የተባለችው ቻይና ሁሃን 100 ሺ የሚውን 5g tower መጀመሪያ የተሞከረባት ሃገር ነበረች፣ ከ አንድ 5g tower 60 ቢሊዮን የሚሆን ምይክሮ ዌቭ ራዲዬሽን ይወጣል ፣ አስቡት 100 ሺ የሚሆነው ቻይና ላይ የተተከለው 5g tower ምን ያህል ራዲዬሽን emit ሲያረግ እንደነበረ
በዛው ቅጽበት ነበር በ ቻይ ና ውሃን ግዛት ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ፣ በየምንገዱ መተንፈስ አቅቷቸው ሲወድቁ ሲታመሙ የነበሩት 5g radiation የምንተነፍሰውን የ ኦክስጅን ሞሎኪውላር ቦንድ የመስበር አቅም አለው ይህም ማለት ፣ ራዲዬሽኑ ያለበት ሰፍራላይ ያለ ሰው መተንፍስ አይችለም oxygen deficiency ይፈጠራል ማለት ነው። ከዚም በተጨማሪ radiationu ሰውንታችንን በሚያገኝበት ውቅት ደማችን ውስጥ hemoglobin የሚባለ ion አለ
ይህ hemoglobin oxygen በምቀበል ለተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ያስተላልፍልናል፣ ነገር ግን በ 5g radiation ጨረር የተጋለጠ ሰው በ radiation ምክንያት የ hemoglobin structuru ዳሜጅ ይሆናል በዚም ጊዜ ሰውነታችን ውስጥ ያለው hemoglobin oxygen የማመላለስ ስራውን ያስቆመዋል ማለት ነው በዚ ጊዜ መተንፈስ አትችሉም።
እንደነ አሜሪካና ጣሊያን እና ለሎችሁ ኮሮና ብዙ ሰው ሞተባቸው የተባሉት ሃገሮች ሁሉ፣ ምክንያቱ የ 5g ነው
ከዚ በፊት ሲሰሩት እንደነበረው የ Problem reaction solution ቴክኒክን ነው የተጠቀሙት
agenda 20-30 አና New world order
አዲስ የአለም ሰርአት, አሁን እየኖርንበት ያለው ጊዜ ሉሲፈርያን የilluminati መሪዎች ከብዙ አሰር አመታት በፊት ሲያቅዱት እና ሲያልሙት የነበረው የ ጌታቸውን ሰይጣን ትዛዝ ሊያሳኩበት ትንሽ የቀራቸው ጊዜ ነው
agenda 20-30 ምንድነው ?
agenda 20-30 የአለምን 90% የሚሆን ህዝብ የመቀነሰ አቅድ ነው ከቅነሳው በተጨማሪ ደግሞ የወረቀት ብርን በማሰቀረት microchips የተባለውን የ666 chips በሰው ሁሉ ዘንድ በመቅበር, ማንኛውምን የክፍያ አገልግሎት፡ መታወቂያ ፡ ፖስፖርት፡ የባንክ አካውንት በ ማክሮchips በመቀየር የሰውን ልጅ የሰይጣን ባሪያ የማረግ እቅድ ነው ፡፡ ይህም በዮሐንስ ራዕይ ላይ በግልፅ ተቀምጧል
ታዳያ እንዴት ነው 90% የሚሆነውን የአለም ህዝብ ሊቀንሱ ሚችሉት ??
ከላይ የገለፅኩላቹ problem, reaction, solution አሰራር ምንድነው?
first stage problem
#በዚ stage ምንድነው ሚያረጉት
ችግር መፍጠር
ይህም የ5G towerochen በመትከል
የradiation ህመም መፍጠር ነው,
በዚ ጊዜ ሰዉ ሲታመም ኮረና ሚባል Virus ነው ብለው ሰዉን ማሳመን, ይህም እንዲሆን ሚዲያውን የማህበራዊ ደረገፅ, ትላልቀ የማህበሩ አባላት, ብር እየተከፈላቸወሸ የውሸት ዜና ዘጋቢዎቸና ለብራቸው ያደሩ መሪዎች በደንብ አውነት አስመለስለውታል
ሁለተኛው stage
#Reaction
በዚ Stage የህብረተሰቡን መልስ የሚመለከቱበት ምን ያህል ሰው አምናል
feedback ሚገመገምበት stage ነው
The greatest control is not gun or bomb but its is information control ሚባል አባባል አለ ፡፡ አስቡት አሁን ምን ያህል ሰው እንደተጨነቀ, ምንያህል ሰው ከቤት እንደማይወጣ, አንደዱሮው ጓደኛ ከጓደኛው ጋር መገናኘት ቀረየፀሎት ቦታዎች በጣት የሚቆጠር ሰው ብቻ ነው የሚፈቀደው, ታክሲ ውስጥ ማስክ ያላረገ መሳፈር አይችልም, መንገድ ላይ ፖሊስ ከያዛቹ ትደበደባላቹ ሙሉ መብታቹ ተቀምታችሗል ነገር ግን ምንም አልመሰላችሁም the new normal ተብሎ ሰው ሁሉ ተቀብሎታል, ይሄን ያህል በውሽት በሌለ በሽታ የህዝቡን ጭንቅላት ተቆጣጥረውታል
የመጨረሻው stage
#solution #vaccine
ከላይ እንደጠቀስኩላቹ አላማቸው 90% የሚሆን ህዝብ መቀነስ ነው፣ የ ዚሁሉ ድራማ Agenda 20-30 የ አለምን ህዝብ ቅነሳ ሲሆን ይህም እንዲሆንላቸው ደግሞ ኮሮና በማለት እውነት ሚመስል ውሸት ፈጥረዋል በየሚዲያው ይዋሻል, PCR test ሚባለው የኮረና ምርመራ ሰውነታችው ውስጥ exosomes ከተገኘ ነው ኮረና አለባቹ ምትባሉት ይሄም ልክ ያልሆነ ምርመራ ነው፡፡ አሁን የመጨረሻውstage ላይ ደርሰዋል
Vaccine ሰራን ብለው ፡፡ አለማችን ላይ አሁን ከ 7.8 ቢሊየን በላይ ህዝብ አለ ይህን ያህል ህዝብ poison vaccine ሲወጋ ምን ያህል ህዝብ እንደሚሞት ሳሉት
ንቁ አትሸወዱ አሁን ሰራን ባሉት ክትባት ነው የአለምን ህዝብ ሊጨርሱ ያሰቡት...
ክትባቱ የተለያዩ መርዛማ ኬሚካሎች: የ እንስሳት DNA, HEAVY Metals እንደነ አልሙኒየም , ሜርኩሪ, ሊድ, ፎልማልድይደ, aborted fetal cell የወረደ ፅንስ ሴል, forigne animal tissue የተለያዮ የታመሙ እንስሳት ቲሹ, pesticides, የ ፀረ ተባይ ኬሚካሎች እና ሌሎችም ብዙ ከምታስቡት በላይ ባዕድ የሆኑ መርዞቾ ጥርቅም ነው፡፡ vaccinu ተወግቶ ብዙ ሰው ሲታመም. ብዙ ሰው ሲሞት ቫይረሱ አገርሽታል አንድ ክትባት ብቻ ኣያድነውም ሌላ ተጨማሪ vaccine ያስፈልገናል በማለት ሌላ ተጨማሪ vaccine ይሰራሉ
👇
#ይቀጥላል
Aug 29, 2020