Selam endet nachu ene ena my boyfriend 8 amet koytenal esu wchi hager asmechina laki sihon ene demo accountant negn ke beqi belay new ye genzeb akmachin neger gn eskahun altegabanim lijm alwelednm esu lij yemewledm hone ye magabat filagot ylewum hule sra lay new tikuretu gn enen ende nigist new minkebakebegn lelam yetedebeqe neger kale biye atarahugn mnm nger ylm banagerewm esu megabatachnen sayhon wanaw be nefs be aymro be menfes ena beakal ande mhonachin new wanaw yilegnal ene gn magbat efelgalew ye set lij edme yaw takutalachu ahun 29 amet honognal endesu aynet sew demo matat alfelegem eski mikrachehun
Mar 19, 2022በልብ ማለት ስለረሳ በአይምሮ የሚልሽን ትተን በነፍስ በመንፈስ በአካል አንድ መሆናችን ነው ዋናው ያለሽን ነገር በግሌ ስመለከተው ሰዎች በዚህ በሶስት አካላት ከተዋሀዱ ፍቅራቸው ዘላቂ ግንኙነታቸው በቀላሉ የማይበጠስ ታላቅ ኃይል ያለው ግንኙነት እንደመሆኑ በራሱ የሚያፈራው ፍሬ ይኖራል።ልጅ የአካል አንድነት ውጤት ነው የመንፈስ ስብጥር ነው በመሆኑም ተጋብቶ መውለዳችሁ ይህን ጥምረት ይበልጥ የሚያጠነክር እንጂ ልዩነትን የሚፈጥር ነገር አይደለም። ትዳርም እንዲሁ እነዚን 3አካላት የነፍስ የስጋ እና የመንፈስን ወዋሀድ የሚያጸና እንደመሆኑ ትዳርን መሸሽ ለኔ ምንም ለማግባት ችግር ከሌለበት ሰው የማይጠበቅ ቃላቶቹም ተራ የቃላት ድርደራ እንጂ ከልብ እና ከአይምሮ ያልተዋሀዱ እውነቶች እንደሆኑ የምረዳበት ነገር ነው። የሆነ ሆኖ እሱ ሲፈላሰፍ አንቺም ጥሩ ፈላስፋ መሆን ስለሚኖርብሽ ለባልሽ ፍልስፍና ቅድም ያልኩሽን አጽኚለት አላማውን ጠይቂው እስከመቼ እንዲ እንደምትቀጥሉ ምን እንዳሰበ እነዚን በዝርዝር ጠይቂው እሱ ወንድ ልጅ ነው አንድ ቀን ቢሸና ሊያስረግዝ ይችላል ላንቺም ሥላሴ በእርጅና እድሜሽ ሊሰጡሽ ይችላሉ እሱን እኔ አላውቅም የማውቀው ግን ጋብቻ መልካም ፍሬውም ጣፋጭ መሆኑን ይህም ደግሞ እግዚአብሔርን በመንዘላዘል ላለማሳዘን የተሰራ ስርዓት በመሆኑ ቀጥ ለጥ ብሎ እንዲያገባሽ ሳትልመጠመጪ ንገሪው። ካልሆነ ትንሽ ግዜ ራቂው በሀሳብሽ ተስማምቶ መምጣቱ አይቀርም ከቀረ ድሮም ሲያጭበረብርሽ እንደሆነ ተረድተሽ ባል እንዲሰጥሽ ፈጣሪን ለምኚ።
Mar 19, 2022