ERE sewoch kalfut temariwoch wust 130 shi yemihonut oromiya nachw yemibalew ewnet new ended kehone gen betam yigermal No more Eski men tilalachhu
Mar 19, 2022በ2013/14 12ኛ ክፍል በተሰጠው ፈተና እንደ ኦሮሚያ ክልል ከተፈተኑት 128,458 ተማሪዎች ናቹራል ሲሆኑ፣ 125,188 ደሞ ሶሻል ናቸው። ከነዚህም ከግማሽ በላይ ያመጡት ከናቹራል 91,933 ሲሆኑ ከሶሻል ደሞ 19,199፥ በድምር 111,132 ናቸው። አይደለም ያለፉት፤ ከግማሽ በላይ ያመጡ ራሱ ተደማምረው 130 አይደርሱም። So, እውነት ላይ የተመሠረተ ማስረጃ ሆኖ አልታየኝም።
Mar 19, 2022