Anonymous
#technology
ኧረ ሰዎች እርዱኝ 😭😭 ጥሩ ፣ ጥግ ፣ ገራሚ ፣ ጥበበኛ ... ስልክ ሰሪ ጠቁሙኝ ?! ስልኬ ገና በሁለት ቀኑ ውሀ ውስጥ ገባብኝ እና ፀጥ ፣ጭጭ አለች 😭😭 አንድ ሁለት ሰሪ አሳይቼ ሞክረው አልቻሉም.. እና አሪፍ ሰሪ ቦታ ጠቁሙኝ (ብዙ የስልክ board ያለው ሰው) ስልኬ:- Huawei Nova 3i ነው
Aug 28, 20208 engagements
ኧረ ሰዎች እርዱኝ 😭😭 ጥሩ ፣ ጥግ ፣ ገራሚ ፣ ጥበበኛ ... ስልክ ሰሪ ጠቁሙኝ ?! ስልኬ ገና በሁለት ቀኑ ውሀ ውስጥ ገባብኝ እና ፀጥ ፣ጭጭ አለች 😭😭 አንድ ሁለት ሰሪ አሳይቼ ሞክረው አልቻሉም.. እና አሪፍ ሰሪ ቦታ ጠቁሙኝ (ብዙ የስልክ board ያለው ሰው) ስልኬ:- Huawei Nova 3i ነው
Aug 28, 2020Mtsm
Aug 29, 20200913779604 Call him or his shop address is kality total akebabi go and try you chance good luck 🙌
Aug 29, 2020አመሰግናለሁ 👍
Aug 29, 2020Raguel ga yalut sukoch gar hanamariam electronics mibal ale..eza wsedew..he will fix it hopefully
Aug 29, 2020አመሰግናለሁ
Aug 29, 2020Bethel totalu ga hussen mibal sewye ale hulum technician esu ga eyehdde new miyseraw esu miseraw mesel
Sep 02, 2020Dena silk endalew sew
Sep 01, 2020Kurs legabzeh ena lewsedew😂
Aug 31, 2020