zordan16
#education
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ ምለው አሁን የ12 ፈተና የወደቁ ተማሪዎች ዘንድሮ 2014 ላይ ከሚፈተኑት ጋር መፈተን ይችላሉ እንዴ? ከተቻለ በምን መንገድ? ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ😊
Mar 19, 202210 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ ምለው አሁን የ12 ፈተና የወደቁ ተማሪዎች ዘንድሮ 2014 ላይ ከሚፈተኑት ጋር መፈተን ይችላሉ እንዴ? ከተቻለ በምን መንገድ? ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ😊
Mar 19, 2022Bezi year more than 1 million tefetagn ynoral 150k lemalef ehen eyasebk
Mar 19, 2022ይቻላል ማድረግ ያለብህ ነገር ደግሞ የዘንድሮ ተፈታኞች ፎርም ሲሞሉ ትምህርት ፅህፈት ቤት ሄደህ እነግራቸው የሚያስፈልገውን እነሱ ይነግሩሃል
Mar 19, 2022Ychalal
Mar 20, 2022Ahun form simolu private mula keza tfetenaleh
Mar 19, 2022