#relationships ምን ታስባላቹ🤔 1)ብዙዎቹ ሴቶች የሚወዱት ልጅ ቢኖር እና እሱ እንደሚወዳቸው ካወቁበት በኋላ ቀርቦ ማናገሩም ሆነ የፍቅር ጥያቄ ማቅረቡ የወንዱ ድርሻ እንደሆነ ነው የምያስቡት።እና ኢሄን የምታረጉት ከምን አንፃር ነው? እና የሚገርመኝ ነገር ደሞ አብዛኞቹም ወንዶች የሴቶቹን ሀሳብ የሚቀበሉ ናቸው ። 2)እና የኔ ሀሳብ ፍቅር ከያዛት ምናለ ሴቷስ ቀርባ ብትጀነጅን ወይም የፍቅር ጥያቄም ብታቀርብ ነው?(ኢሄን ሲያነብ አይ 8ኛው ሺ የሚል አይጠፍም ግን እንደ ሰውኛ ስናስበው መሆን ያለበት ነገር ይመስለኛል) እስካሁን እገሌ እኮ ጠየቀኝ እንጂ ጠየኩት የምትል ሴት አጋጥማኝ ስለማታቅ ነው😐
Mar 19, 2022Ene bebekule if I like the guy I would ask him gin abzagnaw wondoch tewodedn blew tibrr yilalu ene demo manm enelay endih edihon alfekdm wondoch enkuan teyikachew yikrna yefkir tiyake akrbew bande eshi sibalu setuan bekelalu slagegnuat yikoralu so personally ene emalteyikew wendoch melfat silemiyasdestachihu ezaw ende telemedew biteyiku yishalal
Mar 19, 2022