Top temari neberku 12+1 ena ውጤቴ ዩኒቨርስቲ አያስገባኝም ግን በግል መማር እችላለሁ ,ena betam nw yazenkut yetmhrt betu top temariwoch wst yetemedebku negn ,kiretam asgebechalhu mn endemilewet alakim,life betam eyastelagn nw guys betam azegnalhu ,tesfa korchalhu, bekirbu limezegeb nw collage, demo memar yemefelegwm medicine neber ,...tesfa becherash yelegnm moral-e nw yetenekaw mn ladreg yehe simet tesemtoachehu yemtawku hasab situbet?😭😭😭 Abatem enatem bizu yetebekalu ke ene ..
Mar 18, 2022ወንድሜ ለበጎ ነው ሁሉም ነገር ምናልባትም ካምፓስ ብትገባ ጏደኞችህ አለሌ ዱርዬ አድርገው ያጨልሉህ ይሆን ይሆናል ስለዚህ አትጨነቅ ለምሳሌ ታላቅ እህቴ ሰቃይ ተማሪ ነበረች ነገር ግን የ12ማትሪክ ጉድ ሰራት በወቅቱ በጣም ዲፕረሽን ውስጥ ገብታ ነበር ያም ሆኖ ኮሜርስ ዲፕሎማ ተማረች ፊልድ ምርጫዋ ስላልጣማት ፋዘርም ስለመከራት እንደገና ከአንድ አመት በኃላ ሌላ ፊልድ ዲፕሎማ ተምራ ጨረሰች እንደዛም ሆኖ ስራ ጠረረባት ሳትሰለች ዲግሪዋን ተማረችና ብጥሩ ውጤት ጨርሳ ከሁለት አመታት ወጣ ገባ በኃላ አንድ የግል ባንክ ተቀጠረች እንደዛም ሆኖ ስላላረካት በሌላ ፊልድ ዲግሪዋን እየተማረች አትዘ ሴም ታይም ደግሞ ነባሩን ፊልዷን ማስተርስ አሻሻለች ከእንደገና ከ2አመት ቆይታ በኃላ የሁለተኛ ዲግሪዋን ማስተርስ ሰራች አሁን ደግሞ ከእረጅም እረፍት በኃላ ፒኤች ዲዋን ልትሰራ እየሞከረች ነው (ያቺ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ የነበረች እህቴ የ1ዲፕሎማ የሁለት ዲግሪ የሁለት ማስተርስ ባለቤት ናት አሁን አንተስ ምን ያንስሀል ? ከእሷስ በምን ታንሳለህ?
Mar 19, 2022