ሰዎች ግብረሰዶማዊነት መነሾው ምንድነው? ተፈጥሮአዊ ነው ይላሉ አንዳንዶቹ ።አንዳንዶች በሽታ ነው ይላሉ። ምንድነው ግን? እንደዚህ የሚሰማቸው ሰዎችስ ግብረሰዶማዊነት መጥፎ ከሆነ እንዴት ይወጣሉ? አመሠግናለሁ
Mar 18, 2022ነብዩላህ ሉጥ(ሎጥ) ኢስላማዊ ጥሪን እንዲያደርጉ የተላኩባቸው ህዝቦች #የሰዶም ህዝቦች ይባላሉ።እና እነዚ ህዝቦች homosexualityen ሚፈልጉ ወንዶቹም ጭራሽ ሴትን የሚጠየፉ የማያገቡም ነበሩ እናም ጌታ አላህ እነዚህን ህዝቦች ካሉበት ታላቅ ጥፋት እንዲያስጠነቅቅ ሎጥ(የአላህ ሰላም በሱ ላይ ይሁን) ወደነዚህ ህዝቦች ላከው....... እናም በምድር ላይ የመጀመሪያዎቹ ግብረሰዶሞችም እነሱ ነበሩ ግብረሰዶም የሚለው ቃልም የመጣው ከህዝቦቹ መጠሪያ ስም ሰዶም ከሚለው ነው ይህ ነው መነሾው በአጭሩ😊 ሲቀጥል በሽታ ሳይሆን የሰው ልጅ አይምሮውን ወደጎን ትቶ ከመጠን ያለፈ ስሜት ሲያጠቃው እና በነብሱ እብሪት መመራት ሲጀምር ነው ግብረሰዶማዊነት ሚፈጠረው endet betl ye sw lej rasun bezmut lmasdest yemokral gina bezemut yetkit dekikawoch destan becha endmiyagegn sereda lela leyt yale ngr lelememokr yemslgnal wedzi koshasha hiwot megbaw
Mar 18, 2022