#education
ቅድስት ልደታ medical laboratory ይሰጣል እንዴ ክፍያውንም ካወቃችሁ please..... እና ደሞ labratory የምትማሩ ካላቹ ተባበሩኝ ትምህርቱ የከበፊት የነበረንን የ chemistry እውቀት ይጠይቃል ወይስ ስንማር የሚመጣ ነው? (I'm not good in chemo ለዛ ነው )
Mar 18, 20222 engagements
ቅድስት ልደታ medical laboratory ይሰጣል እንዴ ክፍያውንም ካወቃችሁ please..... እና ደሞ labratory የምትማሩ ካላቹ ተባበሩኝ ትምህርቱ የከበፊት የነበረንን የ chemistry እውቀት ይጠይቃል ወይስ ስንማር የሚመጣ ነው? (I'm not good in chemo ለዛ ነው )
Mar 18, 2022Tinsu, this you? 😂
Mar 18, 2022Awe yisetal 700 meslgn or keza betach
Mar 18, 2022