Berket538
#business
Hey guys.. ነገሩ ቀን ስራ እሰራለሁ ግን ገቢው ምንም እየበቃኝ አይደለም። እና ማታ መስራት ፈልጌ ነበር። እና እስኪ ምን ልስራ? ወይም ስራ ሚያገናኝ ደላላ ካወቃችሁ ተባበሩኝ።
Mar 18, 20222 engagements
Hey guys.. ነገሩ ቀን ስራ እሰራለሁ ግን ገቢው ምንም እየበቃኝ አይደለም። እና ማታ መስራት ፈልጌ ነበር። እና እስኪ ምን ልስራ? ወይም ስራ ሚያገናኝ ደላላ ካወቃችሁ ተባበሩኝ።
Mar 18, 2022መገናኛ 22 ወይም ሜክሲኮ ብቴድ ስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች አሉ
Mar 18, 2022Alu gn ... birr tekbelew yersuhal ... metawukew tamagn agency ale
Mar 19, 2022