Needahand103
#beauty
የዚህን ጫማ ቀለም መቀየር እፈልጋለሁ :: ይኼን ስራ ሚሰሩ ሰዎች አሉ? ወይ ሌላ መፍትሔ ካላቹ ...
Mar 18, 20227 engagements
የዚህን ጫማ ቀለም መቀየር እፈልጋለሁ :: ይኼን ስራ ሚሰሩ ሰዎች አሉ? ወይ ሌላ መፍትሔ ካላቹ ...
Mar 18, 2022ሁለት ሚስጥር ልንገርህ ምናልባትም የአደባባይ ሚስጥር ልትለው ትችላለህ .... ኤርፎርስ1 ሲመረት ሁሌም መነሻ ባክግራውንዱ ነጭ ቀለም ነው ያ ማለት ያንተ ጫማ ደራቢ ቀለም ነው ማለት ነው ስለዚህ ይህንን ቀለም ማስለቀቅ ትችላለህ ሁለተኛው ሚስጥር እነዚህን ቀለሞች ለማስለቀቅ የጥፍር ቀለም ማስለቀቂያ በቂ ነው እነዚህን ሁለት ህጎች ከተገበርክ ነጭ ኤርፎርስ1 ታገኛለህ ይህ ትግበራ በቅድሚያ የናይኪ አርማዋ ላይ ብቻ ሞክራት ምናልባትም ሪዛልቱ ሊመችህ ይችላል ነጭ በቢጫ ሲሆን
Mar 18, 2022Bedekedek chelema miyabera chama ayenh eyaye endet gezahew?beka kiwi askebaw
Mar 18, 2022Ayne yelkm ende 1st place man it tshayua rasua endi ataberam
Mar 18, 2022መፈላሰፉ ከደበረሽ ደግሞ እኔ ልሞክርልሽ እችላለሁ ሁለቴ ቀይሬ አውቃለሁ ድሮ ከፈለግሸ
Mar 18, 2022🤮🤮🤮🤮🤮🤮
Mar 18, 2022