ቺኳ ከመሬት ተነስታ እንለያይ አለችኝ እና እሽ አልኳትና መደወል አቆምኩ የሆነ ቀን ደውላ በእህትነት እና በወንድምነት መቀጠል ስለምንችን አልፎ አልፎ እንደዋወል አለችኝ እኔ ደግሞ ልቤ ተሰብሮ በጣም አዝኘ ስለነበር እንዲህ የሚባል ነገር የለም ካቆምን ማቆም ነው አልኳት እና ወደ 3 ወር ተዘጋጋን ከዛ ቴሌግራም ፕሮፋይሏ እንደ ተከዳች አይነት ነገር ትፖስታለች ከ3 ወር በኃላ ደወለች እና ደህንነቴን ጠየቀችኝ ከዛ በኃላ እኔም ሳልደውል ከ2 ወር በኃላ የአብይ ፆም ወዜማ የይቅርታ ፖስተር በቴሌግራም ላከች እኔም አፈቅራት ስለነበር ያፈቀረ ልብ ቂም አይዝም እናም አልተቀየምኩሽም ብየ መለስኩላት አሁን ደግሞ ከ2 ሳምንት በኃላ ደውላ ጠፋህ አለችኝ ጥያቄዬ ምን አስባ ነው በይፋ ይቅርታ ጠይቃ እንደገና ፍቅራችን እንድንቀጥል አልጠየቀችኝም ስለዚህ ምን አስባ ነው እኔስ መደወል ልጀምር ወይስ እንደዘገዋት ልቀጥል? በነገራችን ላይ 550 ኪሎ ሜትር ተራርቀን ነው የምንኖረው
Mar 17, 2022She just want your attention. Endetlemnat mnamn new yefelegechu ena akuam yelelat set nat so just leave her
Mar 18, 2022