ፍቅረኛዬ ጋር ወሲብ አድርገን postpill ወስዳ ነበር ከዛ በማግስቱ ደግም ግን postpill ወስዳ ነበር ግን የወር አበባ 7 ነበር የሚመጣው ግን እስካሁን አልመጣም እና አርግዛለች ወይስ የወር አበባዋን እስከማጣ ትታገስ
Mar 17, 2022ፓስት ፒል በባህሪው የወር አበባን ያዛባል ስለዚህ በአግባቡ ሁለቱንም በ24ሰአት ውስጥ አከታትላ ከወሰደች አያሳስብም ነገር ግን ምናባታችሁ ቆርጧችሁ ያለኮንዶም ትወስባላችሁ 🙄...ለወደፊቱ ኮንዶም ብቻ ተጠቀሙ ለእሷ ጤና ካሰብክ
Mar 18, 2022