Ethiopia wst adari tmhrt byt ale endy kales mnmn yastemralu be college dereja kfyacews snt new
Mar 17, 2022Adari tmrt bet ale gn be college dereja sayhon be highschool dereja new enam tefetneh new yemgebaw
Mar 18, 2022Ethiopia wst adari tmhrt byt ale endy kales mnmn yastemralu be college dereja kfyacews snt new
Mar 17, 2022Adari tmrt bet ale gn be college dereja sayhon be highschool dereja new enam tefetneh new yemgebaw
Mar 18, 2022ከአዲስ አበባ ፣ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ፣ #7ኛ ክፍል ላይ ቆንጆ ውጤት ያላቸው ፣ #8ኛ ክፍል ላይ ደግሞ ያስመዘገቡት የሚንስትሪ ነጥብ ከትምህርት ቤታቸው በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ፣ በአጭሩ ሰቃይ የሚባሉ ስድስት መቶ የተመረጡ genius ተማሪዎች ፣ በፈተና አልፈው ፣ አንድላይ ሆነው እንዲማሩበት በመዲናችን በአዲስ አበባ የተከፈተ ፣ አዲስ ትምህርት ቤት ። ጉብዝና ብቻ አይደለም መስፈርቱ ። ልዩ ችሎታ ጭምር ያላቸው ናቸው ይበልጡኑ የሚፈለጉት ። sport ፣ ኪነ ጥበብ ፣ ፈጠራ ፣ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት ችሎታና ማህበራዊ ኑሮ ላይ የመሳተፍ አባዜ ያላቸው ልጆች ናቸው በጥናት የተመረጡት ። የትምህርት ቤቱንም ስም #LoL_High_School ብለው ሰይመውታል ። "Lake of Lions High School" እንደ ማለት ነው ። ወደ አማርኛ ስንቀይረው ደግሞ "የአንበሶች ሀይቅ" የሚል ፍቺ ይሰጠናል ። የኢትዮጵያ የቀድሞ ዝናዋ ሲነሳ ከጀግንነቷ አንፃር "አንበሳ" የሚል ቅፅል ስም ከጎኗ አይጠፋም ። በዛውም ልክ አብዛኛው የኢትዮጵያ ታሪኮች መገኛ ሀይቅ ላይ በመሆኑም ምክንያት እነዚህ ሁለቱ ስሞች ለትምህርት ቤቱ ስያሜ እንደ ዋና ግብዐት ቀርበዋል ። የቀድሞ የጀግንነት ታሪክን እንደገና ለማምጣት ይመስላል ። ያውም በጦርነት ሳይሆን በትምህርት ። ለዛም ነው ትምህርት ቤቱን እንደ ሀይቅ ፤ ተማሪዎቹን ደግሞ እንደ አንበሳ ለመሳል የታሰበው ። የትምህርት ቤቱ ዋና ዓላማ ሀገራችን ኢትዮጵያን በራሳችን በኢትዮጵያውያን ልጆች ጭንቅላት ወደ ቀድሞ ክብሯና ማንነቷ መመለስ ነው ። የእነዚህ ተማሪዎች ሀሳብና ፈጠራ አንድላይ ሲደመር የሆነ ለውጥ እንደሚያመጣ ግልፅ በመሆኑ ፤ እነሱን አንድላይ መሰብሰቡ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ። ለዚህም ነው ተማሪዎቹ university ከመግባታቸው በፊት በትኩስ አዕምሯቸው ከ #2ኛ ደረጃ ት/ቤት አንስተው በጣም ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ለማድረግ ይሄንን high school መክፈት የተፈለገው ። ከሁሉ በላይ ደግሞ ይህ high school በጣም ውብ የሆነ ፣ እንኳን ጎበዙ ተማሪ ይቅርና ሰነፉም ገብቶ እንዲማርበት የሚገፋፋ አይነት ነው ። ከውጪ በመጡት ባለሃብት ነጮች ፣ ያውም ብዙ ሚሊዮን ብር ፈሰስ ተደርጎበት ስለተሰራ ፤ ማንም ሰው መጥቶ ቢያየው የሀብታም ልጆች መማሪያ ይሆናል ብሎ እንጂ ተማሪዎችን ከየ ክፍለ ከተማው ሰብስበው ያስተምሩበታል ብሎ አያስብም ። መማሪያ ክፍሎች ፣ ማደሪያ ዶርሞች ፣ መታከሚያ Clinic ፣ የመምህራን ቢሮዎች ፣ ቤተ መፅሐፍ ፣ ትልቅ አዳራሽ ፣ መመገቢያ ካፌ ፣ ሽንት ቤቶች ፣ ኳስ ሜዳ (የእግር ፣ ቅርጫት ፣ ቴኒስ ፣ መረብ) ሁሉንም አካቶ ፣ ት/ቤቱ ሙሉ የግንባታ ሂደቱን አልፎ ፣ ያቀደውን ተማሪዎች ተቀብሎ የትምህርት ዘመኑን 'ሀ' ብሎ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን ጨርሷል ። ተማሪዎቹን ሰኞ በጠዋት ከየ ቤታቸው የሚያመጣና አርብ ምሽት ደግሞ ወደ ቤታቸው የሚመልስ #10 School bus ጭምር ተዘጋጅቷል ። ከሰኞ እስከ አርብ አምስቱንም ቀናት ውሎ አዳራቸው እዛው ትምህርት ቤት ጊቢ ውስጥ ነው ። ለዚህም ተብሎ ነው ለማደሪያ የሚሆን ዶርም ጭምር የተሰራው ። (ብዙ ለፈለፍኩኝ አይደል ...?😬) ። እንኳን በሰላም ወደ አዲሱና አስገራሚው ፣ በኢትዮጵያም የመጀመሪያ ወደ ሆነው ፣ ወደ LoL High School መጣችሁ ። Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦
Mar 18, 2022@Abigumom
May 07, 2022