Yamu12
#education
ጤና ለመማር ፈልጌ ነበር እና ምርጥ የጤና ኮሌጅ ምታውቁ ካላችሁ እስከ ክፍያወና የት አካባቢ እንደሚገኝ ብታሳውቁኝ🙏 እና ደግም ጤና ውስጥ ምን ብማር የተሻለ ነው።ወደ ዶክትሬት ማሳደግ ምችለውስ የትኛው የጤና ዘርፍ ውስጥ ስገባ ነው
Mar 17, 20225 engagements
ጤና ለመማር ፈልጌ ነበር እና ምርጥ የጤና ኮሌጅ ምታውቁ ካላችሁ እስከ ክፍያወና የት አካባቢ እንደሚገኝ ብታሳውቁኝ🙏 እና ደግም ጤና ውስጥ ምን ብማር የተሻለ ነው።ወደ ዶክትሬት ማሳደግ ምችለውስ የትኛው የጤና ዘርፍ ውስጥ ስገባ ነው
Mar 17, 2022Alkan medical college...kfyaw 1000 gebtoal le nursing ena demo nursing btmari masadeg tchyalesh eyeserash
Mar 17, 2022Sante Medical college is very good, Medicine betmar Arif new, bisrate gebriel akababi new, wagawn I'm not sure gn it's pretty expensive
Mar 17, 2022ሰላም እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ forensic pathology መማር ሚፈልግ ሰው ምን ትመክራላችሁ መጀመር ብፈልግ ከምን ልጀምር ማለት medicine ሰባት አመት ከተማርኩኝ ቡሃላ specialized ነው ማደርገው ወይስ ሌላ ምታቁት ነገር አለ እዚ ሀገር የስራ እድሉስ ምን ይመስላል please ምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ
Sep 28, 2024