እኔ ከዚህ በፊት እኔ የካምፓስ ተማሪ ነበርኩ freshman course እንኳን አልጨረስንም ነበር ከዛ በጦርነት ምክነያት ትምህርትቤት ተዘጋ እና ቤት ገባን እስክንጠራ ደረስ እየጠበኩ nbr ቤተሰቦቼ በግል ተማሪ አሉኝ weekend አለፈልግም አልኩዋቸው እነሱ የምፈልገውም dipart.የለም beza ለይ ቤት ብዙ ጫና አለብኝ እና እህቴ ጋር ለመማር አሰብኩ ከዚህ በፊት እሷ ጋር እንድማር አልፈለገችም አማራጭ ሳጣ ነበር ወደ campas የሄደኩት በትምህርቴ በጣም ጎበዝ ባልባልም gn ለራሴ አላንስምcampas ላይ ደግሞ በጠም anb nbr ከዛ እስዋ ጋር ለመማር እንደምፈልግ ነገርኩዋት የምፈልገው dip አለ ተመዘገብኩ አሁን ልጅ ወልዳለች ሰራተኛ የላትም ስራ አቁማለች ከባልዋ ነው የምጠብቀው እና እኔ ደም ሸክም የሆንኩ እየመሰለኝ ነው ክፍያ dad ነው የሚከፍለው የሚፈልጉትን ስራ እሰራለው ለመብላት ለመተኛት ራሱ እሳቀቃለው esus ይቅር ከቤት መውጣት ራሱ ፈራለው ሌላ ነገርና እዳይመስላቸው ቢዬ ስልክ በነፃነት ማውራት አይታሰብም እና ክላስ እዚ ከተመዘገብኩ ቆየው 1 አመት lag አርጌ ነው ምማረው እሱንም እኮ ይቆያል ትምሀርት እስኪጀምር gn compsu ጠርቶዋል እዛ ብሄድ ይሻላል ብዬ አሰብኩ ደሞ የምፈልገው dip ካልደረሰኝ ብዬ ፈራለው ለነጻነት ብዬ ይሄን ነግር ልቀይረው or አርፌ ልማር እዚ
Mar 17, 2022Eza btheji yshalal keza anbebelash arif grade mesrat endeza karegsh beselam benetsanet mtfalgiwn field tamresh twechalesh
Mar 17, 2022