እውነት ነው የምላቹህ በኢትዮጵያ ህዝብ ከልቤ ነው ያዘንኩት ምን ያህል ራስወዳድ ማህበረሰብ ጋር እንደምንኖር የተረዳውበት አጋጣሚ ነው የተፈጠረው አሁንም ስለ Gr12+1 ጉዳይ ነው የማወራው ቆይ እንዴት ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል petition ለመፈረም እንኳን refuse ያረጋል ቢያንስ የUv ማለፊያ ወደ350 ዝቅ ይል ነበር አሁን ጥያቄዬ እዚህ ቻናል ላይ 'ይሄ ትውልድ ተበላሽቷል' ብላቹህ ለምታማሩ ሰዎች ነውአሁንም እንደዛ የማለት አቅም ያላቹህ ይመስላቹሀል? ትውልዱ ይሄን ማህበረሰብስ ቢጠላ ይፈረድበታል?
Mar 16, 2022Be mengstm eko ayfetedm bruh university yemekebel akmun aytew new malefiya miserut uni ke 150k belay yemekebel akm kelelew mn yargu bayhon be private lememar yasfelgal blew yawetutn point zk biyaregut tru neber betam bzu temari slehone ke gmash betach yametaw
Mar 17, 2022