#education Selam AAE families አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዘንድሮ ጊቢ ለመግባት እየተዘጋጀው ነበር ግን ሰውነቴ በጣም ቀጭን ነው ማለት በምግብ በጣም ተጎድቻለው እና ሁል ጊዜ የድካም ስሜት ይሰማኛል እና ይሄ ጊቢ ከመሄድ ያስቀራል? ማለት የጊቢ ህይወት ለእንደኔ አይነት ሰው በጣም የሚከብድ ይመስላችኋል ???? thank u
Mar 16, 2022Temotaleh ...ye cafe megb ,ke dorm eske class mengedu sichemreibet temotalh 😂😂😂 eyekldu nw .........betam asasbi derja lay kalh tegodalh gen telemdewalk yimeslignal
Mar 17, 2022