ሰላም ሰላም አንድ በጣም የምወዳት ልጅ ነበረች ነገር ግን ጓደኛዬ ንገራት ቢለኝም ልነግራት ድፍረቱን አላገኘሁም እና እሷን ለመርሳት ወሰንኩ ። ነገር ግን ከልጅቷ ጋር አልፎ አልፎም ቢሆን ስለምንገናኝ ጭራሽ መርሳት ይቅር እና እየባሰብኝ መጣ ። እና የእኔ ጥያቄ ምንድነው ልጅቷን እያገኘኃትም ቢሆን ለእሷ ያለኝን ፍቅር እንዴት ከውስጤ ላውጣው ወይም እሷን መውደድ እንዴት ላቁም ?? እባካችሁ ገጠሟችሁ ከሆነ እንዴት አለፋችሁት ምክንያቱም በዚህ ነገር ምክንያት እጅግ በጣም ከሚባለው በላይ እየተጎዳው ነው። ለመልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Mar 16, 2022