Truth_heals484
#technology
ሰላም ብለናል🙌 መንጃ ፈቃድ ካወጣሁ አንድ አመት ሆኖኛል እና ከዛ በኋላ ግን የማሽከርከር አጋጣሚውን አላገኘሁም። እና እስኪ እጄን ላፍታታ ፈለኩና ሸገር የት አከባቢ አስከፍለው በኪሎ ሜትር የሚያስነዱ ሰዎችን አገኛለሁ? እስኪ ካወቃችሁ ጠቁሙኝ።
Mar 16, 20228 engagements
ሰላም ብለናል🙌 መንጃ ፈቃድ ካወጣሁ አንድ አመት ሆኖኛል እና ከዛ በኋላ ግን የማሽከርከር አጋጣሚውን አላገኘሁም። እና እስኪ እጄን ላፍታታ ፈለኩና ሸገር የት አከባቢ አስከፍለው በኪሎ ሜትር የሚያስነዱ ሰዎችን አገኛለሁ? እስኪ ካወቃችሁ ጠቁሙኝ።
Mar 16, 2022stadium gibi wist jerba alu trgum betochu gar sitalf yiteykuhal mekina mnamn eyalu
Mar 17, 2022ቀላል ነው ።መንጃ ፍቃድ ት/ቤት የሚያለማምዱበት ቤት በመሄድ ብጠዪቂያቸው በቅናሽ ያስነዱሻል።
Mar 18, 2022Bro or sis Stadium,kality. Betam betammm acheberbariwoch nachew please endathed. 30 birr yiluhna kasgebuh behwala bedenb asnedtewuh 3000 birr yiteykuhal .....yikrbh or yikrbsh....
Mar 17, 2022Let's start together 🤲
Mar 17, 2022Bethel
Mar 17, 2022