i need some advice.... Temerkachu yalesra bet yetekemetachu sewoch gzeyachun edet new mtasalfut edet new meshto minegalachu. Tnx
Mar 16, 2022መጽሐፍ አንብብ፣ ስፓርት ስራ፣ ራስህ ላይ ስራ። በተረፈ ደግሞ online freelance website ላይ ለምሳሌ እንደ upwork, fiverr የመሳሰሉት ላይ ባለህ ችሎታ ስራዎችን online እየሰራህ በተማርክበት እስክታገኝ ደግሞ ያለመታከት apply ማድረግ። ዞሮ ዞሮ አንድ ቀን ፀሐይዋ መውጣቷ ስለማይቀር ራስህን እያወጋጀህ መጠበቅ።
Mar 16, 2022