#education
ሰላም guys ከጤና ዘርፍ ከነርሲንግ ምናምን ወደ ሌላ ዲፓርትመንት ለምሳሌ ወደ ኮምፒውተር ሳይንስ ምናምን ለምንድን ነው መማር ማይቻለው? ወይም መማር ሚቻልበት ኮሌጅ ካለ ጠቁሙኝ Tnx in advance
Mar 16, 20221 engagements
ሰላም guys ከጤና ዘርፍ ከነርሲንግ ምናምን ወደ ሌላ ዲፓርትመንት ለምሳሌ ወደ ኮምፒውተር ሳይንስ ምናምን ለምንድን ነው መማር ማይቻለው? ወይም መማር ሚቻልበት ኮሌጅ ካለ ጠቁሙኝ Tnx in advance
Mar 16, 2022Memar yichala gn ende addis new mitjemrew
Mar 16, 2022