Ortodoxoch lenante teyake alegn meshaf kidus lay le gziabijer enji le mariyam endi bilachu sheliyu yemil verse ale!!!!
Mar 15, 2022le maryam adelem mintselyew le fetari new yesuane milja teyekine enji
Mar 16, 2022Ortodoxoch lenante teyake alegn meshaf kidus lay le gziabijer enji le mariyam endi bilachu sheliyu yemil verse ale!!!!
Mar 15, 2022le maryam adelem mintselyew le fetari new yesuane milja teyekine enji
Mar 16, 2022Hulum yemintseleyew verse ke metshaf kidus yetewtata new. Kemejemeryaw eske mechereshae. If u need I will send u the details
Mar 19, 2022Hulum adelem ye mariyam shelot yelem teblome alteshafem amalaje natim aletebalem
Mar 19, 2022ሉቃ ፪ ፵፩ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ ፵፪ በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። #menfes kdus melabat ቅድስት መሆኗን መንፈስ ቅዱስ መሰከረ የ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፪ ፫ የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት። የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው። ፬ ኢየሱስም። አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት። ፭ እናቱም ለአገልጋዮቹ። የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው። ፮ አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር። ፯ ኢየሱስም። ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው። ፰ አሁን ቀድታችሁ ለአሳዳሪው ስጡት አላቸው፤ ሰጡትም። ፱ አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውኃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር፤ አሳዳሪው ሙሽራውን ጠርቶ። ፲ ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን፤ አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል አለው። #ምልጃ
Mar 17, 2022