እርግዝና መፈጠር አለመፈጠሩን በምን ያክል ጊዜ ማወቅ ይቻላል?ሚታወቀውስ እንደት ነው(ያለ ሀኪም እንድሁ)በሀኪምስ እነደት ነው ሚታወቀው?ማለቴ ጠና ጣቢያ ላይ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል?
Mar 15, 2022ጥሩ ጥያቄ ነው የመጀመሪያዎቹ ምልክቶች የወር አበባ መቅረት ማስመለስና ማቅለሽለሽ የጡት ህመም መሠማት የጡት ፈሣሽ በትንሹም ቢሆን መፍሠስ ወተት የመሠለ ቶሎ ቶሎ ሽንት ሽንት ማለት ከነዚህ ምልክቶች በተጨማሪ ደግሞ እርግዝናው እየገፋ ሢሄድ ደግሞ የጡት መጥቆር ቆዳ አካባቢ ጥቁር ጥቁር ነገር ይታያል ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የሆድ መግፋት የልጅ እንቅስቃሴ መሠማት ናቸው ግን እነዚህ ምልክቶች ቢታዪም እርግዝና መሆኑ እሚታወቀው ግን በሽንት ምርመራ እና be ultra sound ነው ሽንት ምርመራ ጤና ጣቢያ ማግኘት ይቻላል ultra sound ግን ሆስፒታሎች ነው እሡም ሁሉንም የህፃኑን አካል ክፍሎች ማየት ስለሚቻል ማረጋገጥ ይቻላል ማለት ነው
Mar 16, 2022