#education
ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ 12ተኛ አሪፍ ውጤት መጥቶልኛል ግን በአስገዳጅ ሁኔታዎች ምክንያት ንግድ ውስጥ ገብቻለው ይሁን እንጂ ከት/ት መራቅ ሳላልፈኩ weekend ኢኮኖሚክስ ለመማር እያሰብኩ ነው ።እስቲ economics የተማራቹ ምክር ስጡኝ..
Mar 15, 20220 engagements

Mar 15, 2022