Ethiopian Airlines gebto lememare mndenew yemiyasfelgew 🙏please answer
Mar 15, 2022👩✈️PILOT👨✈️ 👩✈️PILOT👨✈️ ለመሆን ምን ያስፈልጋል⁈ የሚከተሉትን መስፈርት ካሟላችሁ pilot ለመሆን ቅርብ ናችሁ ፦ ✅ በአስረኛ ክፍል የ Matrik ውጤት በሚከተሉት ትምህርቶች PHYSICS ENGLISH እና MATHS '' B'' ያመጣ መሆን አለበት። N.B አሁን Matrik ስለቀረ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት PHYSICS MATHS እና ENGLISH ከ5O በላይ መሆን አለበት ❗ ✅ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ፦ ድሮ ድሮ የ NATURAL ተማሪ ብቻ ነበር እሱም በ ENGINEERING የተማረ ብቻ ነገበር Piloting መማር የሚችለው አሁን አሁን የSOCIAL ተማሪም Piloting ተምሮ Pilot መሆን ይችላል❗ ✅ ከዩኒቨርስቲ ውጤት ከ 2.75 በላይ ነገር ግን ከ 3.0በላይ ቢሆን ተመራጭ ነው ✅ ቁመት ለወንድ ከ1.70 እና ለሴቶች ደግሞ 1.65
Mar 15, 2022