#education
ሀይ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔ ዘንድሮ ተፈትኜ ነበር ግን ዩኒቨርሲቲ መግባት አልቻልኩም ግን በድግሪ ለመማር እችላለሁ ባለኝ ውጤት እናም መማር አለብኝ ወይስ ዳግም መፈተን የሚለው ነገር ውስብስብ አለብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ናቹራል ነኝ እና ጤና ነጠር ልማር ወይስ ምን ይሻለኛል እስኪ መፍትሄ ካላችሁ አግዙኝ ጤና ብማር ደስ ይለኛል በድግሪ እና መማር ከተቻለ እንዴት ነው ማለት የሚሰጥ ተቋም አለ በድግሪ ካለ ጠቅሙኝ ክፍያውስ እኔ ወሎ ነኝ ቀረብ ቢል ይመረጣል
Mar 15, 20221 engagements