eski Erdugn 12 teftagn Neberku Wtet 349 Metto Wedeku Eski Endet baderg tru new ye mengst univ extension lmar weys college yshalal ena demo MN BMAR TRU NEW Am Natural Social Lkeyr Ende Eski Yehone Neger Belugn😊
Mar 15, 2022መቼስ ሁላችሁም ትናንት የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የተጋነነ የማለፊያ ነጥብ እንዳያችሁት እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን እንዴት አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል አይመለከተኝም በማለት ዝም እንዳለ ገርሞኛል ይሄ እኮ ግልፅ የሆነ 12+1ኦች ላይ የተደረገ ጥቃት ነው እስቲ አስቡት እንዴት ከ500,000ተማሪ 400,000ይወድቃል በዕውነት ይሄ አይመለከተኝም ብሎ ማለፍ በጣም ጨካኝነት ነው ይሄ ነገር በዚው ከቀጠለ ዛሬ አያገባኝም ብላቹህ በር እንደዘጋቹህ ነገ ግን ከዚ ስራ ፈት 400,000ተማሪ ውስጥ የሚፈጠር ጨካኝ ቡድን ነገ በራችሁን ያንኳኳል ይሄን ደሞ ዝም ብዬ ሳይሆን የምለው በግልፅ ታዩታላቹህ
Mar 15, 2022