#education
ሰዎች የዘንድሮ ማትሪክ ተፈታኝ ነበርኩ እና የሀገር ምርጫ ላይ ጥያቄ ነበርኝ 1. 2nd generation university ሆነው አሪፍ እሚባሉት ማንማን ናቸው? 2.dental ለብቻው እነዚ ዮኒቨርሲቲወች ላይ ይሰጣል ውይ? 3.if መጥፎ ሀገር ከደረሰኝ what shall I do? እና for the first question consider I'm Amhara.
Mar 15, 20227 engagements