Nege aastu le fetena senhed ke admission card wechi meyaz yalebn neger ale wey
Mar 15, 2022Mask
Mar 15, 2022Nege aastu le fetena senhed ke admission card wechi meyaz yalebn neger ale wey
Mar 15, 2022Mask
Mar 15, 2022Sanitizer'm
Mar 15, 2022Metaweqiya meyaz yasfligla
Mar 15, 2022metawekiya yalawetans
Mar 15, 2022#ASTU #AASTU በ 2014 ዓ.ም ወደ ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች ጉዳዩ፡ የመፈተኛ ጣቢያ እና አጠቃላይ መረጃዎችን ስለማሳወቅ ይሆናል አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች ለምትፈተኑ ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ በአዲሚሽን ቁጥራችሁ መሰረት የመፈተኛ ጣቢያ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ ከታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች መተላለፍ ከፈተና ጣቢያ ያሳግዳል፡፡ 1. በመፈተኛ ጣቢያዎች ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን፡ ላፕቶፕ፣ ሞባይል፣ታብሌት… እና የመሳሰሉትን ይዞ መግባት አጥብቆ የተከለከለ ነው፡፡ 2. የ12ኛ ክፍል መፈተኛ አድሚሽን ካርድ ወይም ማንነትን የሚገልፅ ሌላ ማንኛውም መታወቂያ ይዞ መገኘት፡፡ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ ያልያዘ ተማሪ ወደ መፈተኛ ጣቢያ ቅጽር ጊቢ መግባት አይችልም፡፡ 3. ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ የኮቪድ ፕሮቶኮል ማክበር ይጠበቅበታል፡፡ የአፍና የአፍንጫ ማፈኛ ያላደረገ ተማሪ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት አይችልም፡፡ የአፍና የአፍንጫ ማፈኛ ማድረግዎን ለአፍታም ቢሆን እንዳይዘነጉ፡፡ 4. በመፈተኛ ጣቢያ ፈተናው ከመጀመሩ ከ 30 ደቂቃ በፊት ይገኙ፡፡ በማርፈድዎ ለሚፈጠረው ክፍተት ዩኒቨርሲቲዎቹ ተጠያቂ አይሆኑም፡፡ 5. ነገ በ06/07/2014 ዓ.ም ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ከ 7፡30 ሠዓት ጀምሮ የመለማመጃ ፈተናዎችን መለማመድና የመፈተና መርሆችን ለግንዛቤ መውሰድ ይችላል፡፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በመምረጥዎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
Mar 15, 2022Zare 7 seat yemtfetenbet bota orientation yisetal eza yinegrunal
Mar 15, 2022mehed Gdeta new ?
Mar 15, 2022