selam Aa beteseboche!! Ande neger erduye am ortodox ney ena tome,teru sera,ledeha mestet...gedam..yatedekal??❝ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።❞ — ገላትያ 2 ፥ 16 Mendenw tergumu?? ❝ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና።❞ — ገላትያ 3 ፥ 10 Ena mn maderge alebeye? ስለፀደኩ ነው ማደረገው? ወይስ ለመፅደቅ ነው??❝እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።❞ — 2ኛ ቆሮ 5 ፥ 21 Please 🙏🙏🙏 give me answer !! Am confused 🤷♂️🤷♂️🤷♂️??
Mar 14, 2022Ayesh yesew lj mnm bisera litsedk aychlm... be christ sra siyamn bcha ye krstos tsidk yesu tsidk hono ykoterletal... yane esu tsidk besra ygeletal enji yesew lj berasu sra litsedk aychlm
Mar 15, 2022