ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ የ12ተኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ ወቷል እና እኔ ናቹራል ነበርኩ ነጥቡ አላሳለፈኝም የግል ዩኒቨርስቲ ለመማርም ከ300 በታች ነው ማለቴ 277 ነው የሆነው civic ሲቀነስ እና ዲግሪ ካላስገባኝ ዲፕሎማ ከመማር እና Privet ከመፈተን ውጪ ምን አይነት አማራጭ ሊኖር ይችላል እባካችሁ የእኔ ሁኔታ ላይ ያላቹ እና ሐሳብ ልሰጡኝ የምትችሉ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ በአስቸኳይ ተባበሩኝ የእኔ ሁኔታ ላይ ያላቹ ደግሞ ሐሳብ እንድንለዋወጥ Inbox ብታዋሩኝ የበለጠ ደስ ይለኛል እባካችሁ ሐሳብ ስጡኝ ሁላችሁንም ለምሰጡኝ አስተያየት እጅግ አመሰግናለሁ።
Mar 14, 2022unity ያስገባሻል
Mar 15, 2022